የበጋ ጀብድ

Join the Denver Public Library’s Summer of Adventure!

From June 1 to August 10, kids and teens (birth to 18 years of age) can READ, MAKE, and EXPLORE—on their own and at the library!

Explore new activities, discover great books, and get creative—all while earning cool prizes! This is your chance to meet experts, learn new skills, and make reading an adventure. Open to kids of all ages and abilities.

We can’t wait to see you this summer!

Collect Prizes

Sign up to get a tote bag and Rapids gear! Finish an Adventure Guide to earn a FREE ticket to the Denver Zoo and Conservation Alliance on August 8 or 9. Win prizes by joining library events, activities, and programs.

የዴንቨር ህዝብ ቤተ መጻሕፍት የበጋ ጀብድ ዝግጅት ከትውልድ እስከ 12ኛ ክፍል ያሉ ወጣቶች በግልም ሆነ በቤተ መጻሕፍት ውስጥ እንዲያነቡ፣ እንዲሠሩ እና እንዲመራመሩ ያበረታታል። ማህበራዊ እድገትን የሚፈጥሩ በበጋ ወራት ሙሉ መደበኛ ያልሆነ ትምህርት እና እንቅስቃሴዎች እድሎችን እንሰጣለን። 
በዚህ በጋ እርስዎን ለማየት ጓግተናል!

አዳዲስ ሽልማቶች፣ ዝግጅቶች እና የመሳተፊያ መንገዶች አሉን። የዴንቨር ህዝብ ቤተ መጻሕፍት ባለሙያዎችን እንድታገኙ፣ አዳዲስ ክህሎቶችን እንድትማሩ እና አስደናቂ አዳዲስ የንባብ መንገዶችን እንድታውቁ ለመርዳት ዝግጁ ነው።

ጁን 1 እስከ ኦገስት 10 በሁሉም ዕድሜ ውስጥ ላሉ እና ችሎታ ላላቸው ወጣቶች።

አዲስ! ሁሉንም 5 ሽልማቶች ሰብስቡ!

ወጣቶች እና ልጆች
የመጀመሪያ ተማሪዎች
5 round designs for pins/stickers

በቤተ-መጽሐፍት ቅርንጫፍ ዝግጅቶች፣ እንቅስቃሴዎች እና ፕሮግራሞች ላይ በመ

አዲስ! ማጠናቀቂያ ፓርቲ!

ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ከተማ ሰፊ የበጋ የጀብድ ማጠናቀቂያ ድግስ ተጋብዝዎታል! 
የዴንቨር የህዝብ ቤተመጽሐፍት ወጣቶችን ለሚከበር ድግስ

ለበጋ የጀብድ ፕሮግራም በመመዝገብ እና የጀብድ መመሪያዎን በማጠናቀቅ ነፃ የ VIP ቲኬትዎን ያግኙ።

አይዲያላቦች ideaLABs

IdeaLabs ሰሪዎች ቦታ ዎች ናቸው: ነገሮችን ለመሥራት ነፃ የማህበረሰብ ቦታዎች።

የፈጣሪዎች ውድድር