የቢራቢሮ መኖሪያዎች
ኑ በህይወት ያሉ ቢራቢሮዎችን የሕይወት ዑደት ይከታተሉ። አባጨጓሬዎችን ይመልከቱ እና ክሪሳሊስ ሲፈጥሩ እና ወደ ቀለማማ እንዕስት ቢራቢሮዎች ለመቀየር ሜታሞርፎስ ሲያካሂዱ ይመልከቱ! ሲያድጉ ይጎብኙዋቸው ወይም በቢራቢሮ መልቀቂያ ፓርቲ ላይ ይቀላቀሉን።
በሚከተለው የቤተ መፃህፍት ቅርንጫፎች ቢራቢሮዎችን ያግኙ።
ሮስ-ባርነም (Ross-Barnum) ሮስ-ብሮድዌይ (Ross Broadway) ቢር ቫሊ (Bear Valley) የህጻናት ቤተ መፃሕፍት (Children's Library) ቼሪ ክሪክ (Cherry Creek) ፎርድ-ዋረን (Ford-Warren) ሮዶልፎ "ኮርኪ" ጎንዛሌዝ (Rodolfo "Corky" Gonzales) ሀድሌይ (Hadley) ሀምፕደን (Hampden) ሞንትቤሎ (Montbello) ፓርክ ሂል (Park Hill) ሳም ግሬይ (Sam Gary) ስማይሊ (Smiley) ቫልዴዝ-ፔሪ (Valdez-Perry) ቨርጂኒያ ቪሌጅ (Virginia Village) እና ዌስትዉድ (Westwood) ዉድበሪ (Woodbury)
ለመማር ይፍጠሩ
በDPL የቅድመ ትምህርት ክፍል የተዘጋጁ ፕሮግራሞች ከልደት እስከ 5 ዓመት ዕድሜ ላሉ ህጻናት እና ወላጆቻቸው/አሳዳጊዎቻቸው - ሁሉም የልጆችን የመጀመሪያ ቋንቋ፣ የግንዛቤ እና ማህበራዊ እድገት ለማጠናከር የተነደፉ አዝናኝ እንቅስቃሴዎችን እና አጠቃላይ የሰውነት ጨዋታን ያሳያሉ።
በከተማው ዙሪያ ባሉ የቤተ መፃህፍት ቅርንጫፎች ውስጥ ለመማር ፍጠር የሚሉ ዝግጅቶችን ያስሱ።
የሰላም ሳጥኖች
የሰላም ቀንን ከግጭት ማእከል (Conflict Center) ጋር ያክብሩ። የግጭት ማእከሉ (Conflict Center) ለዴንቨር የህዝብ ቤተ መፃህፍት የሰላም ሣጥኖችን በየዓመቱ ለሰላም ቀን (ጁን 1) ለማክበር ይሰጣል። የሰላም ሣጥኖች በተለይ ከ4-10 ዓመት እድሜ ክልል ውስጥ ያሉ ህጻናት ላሏቸው ቤተሰቦች የተነደፉ ሲሆን በስፓኒሽ ወይም በእንግሊዘኛ በልዩ ሁኔታ የተነደፉ የክህሎት ግንባታ ስራዎች፣ ጨዋታዎች እና የዕደ-ጥበብ ስራዎች ቤተሰቦች አብረው እንዲሰሩ ነው።
የሰላም ሳጥኖችን የሚያከፋፍሉ የቤተ መፃህፍት ቅርንጫፎች፡-
ቦብ ራግላንድ (Bob Ragland) ሮስ-ባርነም (Ross-Barnum) ሮስ-ብሮድዌይ (Ross Broadway) ቢር ቫሊ (Bear Valley) የህጻናት ቤተ መፃሕፍት (Children's Library) ቼሪ ክሪክ (Cherry Creek) ፎርድ-ዋረን (Ford-Warren) ሮዶልፎ "ኮርኪ" ጎንዛሌዝ (Rodolfo "Corky" Gonzales) ሀምፕደን (Hampden) ሞንትቤሎ (Montbello) ሼልስማን ፋሚሊ (Schlessman Family) ሮስ-ዩኒቨርሲቲ ሂልስ (Ross-University Hills) ቨርጂኒያ ቪሌጅ (Virginia Village) እና ዌስትዉድ (Westwood) ዉድበሪ (Woodbury)
በቤተ መፃህፍዎ ቅርንጫፍ ውስጥ ተፈጥሮን ያስሱ
ከሞቃታማ የዝናብ ደኖች እስከ የኮሎራዶ የተፈጥሮ ታሪክ ይምጡና በቤተ-መጽሐፉ ውስጥ ተፈጥሮን ያስሱ። የሚበሩ ነገሮችን በመገንባት ወይም የተፈጥሮ ሀብቶችን ኃይል በማወቅ ይቀላቀሉን። ይምጡና ከዴንቨር የተፈጥሮ እና ሳይንስ ሙዚየም በCuriosity Kits ይማሩ።
- ለመብረር የተሰሩ (Built to Fly) ዝግጅቶች (ከ2-5ኛ ክፍል)
- የኮሎራዶ የጠፉ ዓለሞች (Lost Worlds of Colorado) ዝግጅቶች (ከ2-5ኛ ክፍል)
- በተፈጥሮ የተጎላበተ (Powered by Nature ) ዝግጅቶች(ከ4-8ኛ ክፍል)
DPL ጂኦካሺንግ (DPL Geocaching)
ጂኦካሺንግ በጂፒኤስ የነቁ እንደ ስማርትፎን ያሉ መሳሪያዎችን በመጠቀም የገሃዱን ዓለም ውድ ሀብት አደን ጨዋታ ነው። ተሳታፊዎች ወደ አንድ የተወሰነ የጂፒኤስ ኮኦርዲኔቶች ይሄዱ እና ከዚያ እዚያ ቦታ ላይ የተደበቀውን ጂኦካሽ (ኮንቴይነር) ለማግኘት ይሞክራሉ።
ይጀምሩ
በከተማ ውስጥ ፕሮግራሞችን ያግኙ
የሚከተሉትን መሳሪያዎች በመጠቀም ለልጆችዎ ቨርቹዋል እና በአካል የሚደረጉ ተግባራትን ያግኙ፡
በDPLበ የሚመጡ ፕሮግራሞችመማርን ያግኙብሔራዊ የበጋ ትምህርት ማህበርየወጣቶች ፕሮግራም አመልካች